ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ምን እንደሆነ አላውቅም ግን አዕምሮዬን ይይዘኛል ጭንቀት የለብኝም ምንም ነገር ሳያሳስበኝ አዕምሮ ግን እንደ ጭንቀት ይሁን በቃ ይይዘኛል ክብድ ይለኛል ህም ም ምናምን የለውም ላጠና ስል አስተማሪ ሲያስረዳ ምናምን ይመጣብኛል እንዴት እንደምገልጸው አላውቅም እና ምን እንደሆነ ምታውቁ ሳምንት አልፎኛል እንደዚ ከሆንኩ ምን ላርግ😌😒🙏🙏🙏🙏
Oct 12, 2023Be mejemerya morning lay be መጸሀፍቅዱስ or ቁርአን ፀልይ seketel demo anbabi or bedenb matnate kefelgesh kes be kes nw maleta first relax argina na first day des kemlishi subject des melshi topic ke 5 eske 10 mesmer then eyasadegshiw temetaleshi frehat ena meecheneqe memetawe and yaw mesemiw nger nw selezi metsemiwen kemtsemiw nger meqoteb albshi (የ12ኛ ክፍሎች አወዳደቅ ምናምን) so first kes be kes confidence genbi tenshi tenshi eyanebebshi keza hulum nger yestekakelale
Oct 13, 2023