#business
#relationship for attention ሰላም ሰዎች ፀደይ ባንክ exam tertogn neber ena salary steyk bedrow new mnawkew alugn እዛ የምትሰሩ ወይ ምታውቁ አዲሱን scale ለ trainee እና junior መነሻ ስኬሉ እንዴት ነው እድገትስ በምን ያህል ጊዜ ነው እና ከ አቢሲኒያ አዋሽ ዳሽን ባንኮች ውጪ ያሉትን ባንኮች መነሻ ስኬል ካወቃችሁ ተባበሩኝ ምንም አይነት ኢንፎ የለኝም 🙌😇
Oct 12, 20230 engagements