#education
AAU እስከ ሁለተኛ አመት ተምሬ ነበር፣ አምና አቋረጥኩ ፣ withdraw ሞልቼ cost sharing ከፍያለው። እና አሁን ህግ የማታ ማጥናት እፈልጋለው። የ መጀመያ አመት ኮርሶች ተመሳሳይ ስለሆኑ ፣ አስሞልቼ ከ ሁለተኛ አመት ሆኜ መጀመር እችላለሁ? እንደዛ የምችል ከሆነስ ፣ ከ አንደኛ አመቶች ጋር ነው ወይስ ከ ሁለተኛ አመቶች ጋር ነው መመዝገብ የምችለው?
Oct 11, 20231 engagements