How many of u support Brhanu Nega?...We all know that he is doing this way not just to improve the education quality only but also it have its own political drive...ግን ከሁለት እና ሶስት አመታት በኃላ ትምህርት ላይ ትልቅ ለውጥ ይመጣል...ድሮ እኮ ዩኒቨርሲቲ የሚገባው ተማሪ ብቁ የሆነ ብቻ ነበረ...አሁን ላይ ያሉት ተማሪዎች ግን በአብዛኛው ሀሳባቸው relationship ,በአለባበስ ከአንዱ በልጦ መታየት, የተሻለ ስልክ ይዞ መገኘት እንጂ ትምህርትን ለማግኝት እና እራሱን ለመለወጥ የሚሄድ ተማሪ ማግኝት አድካሚ ነው...even ትራንስፓርት ላይ ተማሪዎች የሚያወሩትን ወሬ መስማት በቂ ነው (እኔ እነሱ ሲያወሩ የሚይዘኝ ሼም በፈጣሪ 😐) Anyways wht i want to say is that this way of filtering students is good those who wants to change their future will focus on their education to join uni mnamn those who have the intention that i said before will fail as they are not qualified.
Oct 11, 2023አንተ ያየኸው ከተማሪ ድክመት አንፃር ብቻ ነው የተመለከትከው ይመስለኛል ተማሪው በማን ተማረ እንዴትስ ተማረ ከጀርባ የሚያሳስቡት እነዚህ ከሰው በልጦ የመታየት ፍላጎት ከየት መጡ እስከዛሬ በማይረባ የማስተማር ሂደት ውስጥ ያለፈን ተማሪ እድል ከመስጠትና ለምንም አትጠቅምም ብሎ ከማራገፍ የቱ ይሻላል ተማሪውን የማያሳስበው ነገር በእውነት ምንድነው ? ትራንስፖርት የኑሮ ውድነቱ ከቤተሰብ ተላቆ የራሱን ህይወት መኖሩ ምኑ ነው የማያሳስበው ቤተሠብ ከተማሪው የሚጭነው ጫና በራሱ ተማሪውን እያደከመው ነው ባይ ነኝ ስላለፈው እንተው ከተባለም አሁን ዘንድሮ ላይ 12 የሚፈተኑ ተማሪዎችስ ምን እያሉ ይመስልሀል ? "እኔም እንደማላላልፍ ከዚሁ ስለማውቀው የሆነ ነገር ልጀምር::" በመካከለኛ ደረጃ ላይ ያሉ አሪፍ የሚባል ውጤት የሚያመጡ ቢሰሩ የተሻለ ውጤት ሊያመጡ የሚችሉ ተማሪዎች ተስፋ ቆርጠው ማየት እንዴት ወደፊት ይሻሻላል ብሎ ያሳስባል ሲቀጥል ከ1328 ትምህርት ቤቶች ውስጥ የደረጃ ተማሪዎች የፈለገውን ያህል ባይሰሩ እንኳን እንዴት 1ተማሪ ከግማሽ በላይ ማምጣት ያቅተዋል የእርማት ችግር ከሌለው በቀር 🙄 የብርሀኑ ነጋ አሰራሩ ልክ ሊሆን ይችላል ነገርግን ያልተማረን ተማሪ መፈተን ከባድ ነው አስተምሮ መፈተን አንድ ነገር የተማሪን ፍላጎት ከሚገሉ ነገሮች ውስጥ ደግሞ በዙሪያው ያለው ማህበራዊ ህይወት ቤተሰቡ መምህራን(ፈተናና ተማሪ ላይ ትኩረት እንደተደረገው መምህራን ላይ በደንብ ተደርጎ መሰራት አለበት የ12ኛ ማትሪክ ፈተናውን 50% እንኳን መስራት በማይችል መምህር የተማረን ተማሪ ልትፈርድበት አይገባም )
Oct 12, 2023