አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኝ አንድ ትልቅ መስሪያ ቤት ውስጥ ተቀጥሬ እየሰራሁ ነው፣ ቀኑን ሙሉ ቢሮ ስውል ምንም ስራ የማልሰራባቸው ግዜያት ይበዛሉ፣ ስራ ብዙም የለም፣ እና በጣም እየደበረኝ ነው፣ ማለት፣ ግዜዬን እያባከንኩ እንደሆነ ይሰማኛል፣ ከሰማይ ይልቅ ሰፊ ነው የሚባለው አይምሮ ለእኔ ሲሆን በቢሮዬ ልክ ታጥሮ የጠበበ እና የደነዘዘ ሆኖብኛል። ሳይደብረኝ ግዜዬን ደስ እያለኝ የማሳልፍበትን ጠቃሚ እና ከድብርት የሚገላግል መንገድ ንገሩኝ። ምን ባደርግ? ወይም ግዜዬን በምን ባሳልፍ ነው ቀኑን በሙሉ ሳይደብረኝ ደስተኛ ሆኜ የማሳልፈው? I need your help guys! 🥺🥺🥺
Oct 11, 2023Short term courses wesdena ezaw kuch belh lemserat moker online workochn
Oct 12, 2023