Long story short ከልጅቷ ጋር የተዋወቅነው ኮሜንት ሴክሽን ላይ ነው እና ሳላስበው በጣም ተቀራረብን እና ከአመት በኋላ እንደምወዳት ነገረኳት እና እረፍ አይሆንም አለችኝ በክፋት ሳይሆን በሰአቱ ህመም ላይ ስለነበረች እና እኔም ስሜቴን ልትረዳ ስላቻለች በመሀል አለመግባባት ተፈጠረ እና ተላያየን እና ከመለያየታችን በፊት ግን ፈጣሪ ላንተ ካለኝ ያንተው ነኝ ብላኝ ነበር ..አሁን 3 አመት አልፎታል አውርተን አናቅም ግን በፍፁም ልረሳት አልቻልኩም ልቤ ውስጥ አሁንም አለች እና የሷንም ሳጣራ አሁንም የተቀየረ ነገር የለም አሁን ላይ እኔ ወደፊት መራመድ አቅቶኛል ለምን ሊቆርጥልኝ እንዳልቻለ አልገባኝም እና ሀሳባችሁን ስጡኝ እስኪ
Oct 10, 2023ብሮ ለመርሳት ሞክር ይሄ የሴቶች የተለመደ ሳክስ ነው ወንዶች እንዳይረሷቸው በቃ ራስህን አሳምንና ተዋት አለበለዚያ ትጎዳለህ
Oct 11, 2023