Period be hulet wer 1 memxatu normal new ? Enam demo hulem endetamemku new docteroch demo mnm meftihe lisexugn alchalum enam betamm ferichalew enam plss mtawuku kalachihu
Oct 10, 2023TikTok ላይ @Ab_salatt የምትባል ወጣት ለእንደዚህ አይነት ችግሮች መፍትሔ ብላ የተናገረችው ነገር ነበር። ቅሩንፉድ በውሃ ዘፍዝፎ መጠጣት ጥሩ እንደሆነ ተናግራለች። ለበለጠ መረጃ ቲክቶክ ላይ ገብተሽ ስሟን ስትፈልጊ ታገኛታለሽ። ከጠቀመሽ እንድትሞክሪው ነው የነገርኩሽ። የአሁን ጊዜ ዶክተሮች ሰንፈዋል። ለስምና ዝና ፊልዱ ላይ ይገባሉ። ከዝናው ባሻገርም ብር ላይ ፈጠዋል። (ሁሉንም ዶክተሮች አልነቀፍኩም!)
Oct 10, 2023