Amilam60
#other
its urgent በተለይ ደላሎች ካላቹ ብቻ ግምታቹን ስጡኝ በቴን ልሸጠው ስለሆነ ኮልፌ ኣካባቢ ነው ጊቢው 365ካሬ ነው ውስጡ የቀበሌ በት ኣለበት 60ካሬ ሚሆን የጋራ ሽንት ቤት እና ማድቤት ኣለው ከ ቀበሌ በቱ ያረፈበት ቦታ በስተቀር የኛ ነው ሁሉም ቦታ እና ለመሸጥ ምንያህል ያወጣል ብላቹ ታስባላቹ??
Oct 10, 20230 engagements

Oct 10, 2023