#other
ሰላም እንዴት ናቹ ከዚሁ ከ አዲስ አበባ ነኝ ከማወራላቹ በላይ በጣም depression ዉስጥ ነዉ ያለሁት በዙሪያዬ ያሉ ሁሉም ጓደኞቼ ስራ ይሰራሉ እኔ ብቻ ነኝ ማልሰራዉ መስራት ሳልፈልግ ቀርቼ ሳይሆን ስራ አጣሁ ለስሙ በ computer science በ ማእረግ ነዉ የተመረቁት አንድ ስራ አጊንቼ ነበር ባንክ ላይ ፈተና አልፌ ነበር ነገር ግን ቋንቋ አትችልም ብለዉኝ ሌላ ሰዉ ገባበት መቼስ ያልኩት ይገባቹሀል እና በጣም በሀገሬ ተስፋ ቆርጫለሁ እምትሉኝን በሉኝ
Oct 09, 20234 engagements