guys ለቡጉር የሚሆን እና ፊትን ጥርት የሚያደርግ ሳሙና or cream ጠቁሙኝ please🙏 ፊቴ ላይ ይሄን ያክል ቡጉርም ቢሆን የቡጉር ጠባሳ የለም በጣም በትንሹ ግን ቡጉርም የብጉር ጠባሳም አለ በትንሹ ግን ደግሞ ፊቴ ጥርት ያለ አይደለም እስቲ ተጠቅማችሁት በደንብ ፊታችሁን ያጠራላችሁን ነገር please🙏🙏🙏🙏🙏
Oct 09, 2023Himalya face wash Affordable nech
Oct 10, 2023