Samity46.5
#other
እና ምን መሰላቹ በዚህ አመት ብዙ ነገር አስቤ ነበር ያለኝ ገንዘብ ግን በቂ አደለም ስራዬ ቋሚ አደለም ትርፍ ጊዜ አለኝ ምን መስራት እችላለሁ በናታቹ ከኦንላይን ስራ ዉጪ አመሰግናለሁ
Oct 09, 20231 engagements
እና ምን መሰላቹ በዚህ አመት ብዙ ነገር አስቤ ነበር ያለኝ ገንዘብ ግን በቂ አደለም ስራዬ ቋሚ አደለም ትርፍ ጊዜ አለኝ ምን መስራት እችላለሁ በናታቹ ከኦንላይን ስራ ዉጪ አመሰግናለሁ
Oct 09, 2023We can talk dm me @jeelii
Oct 11, 2023