ሰላም! አንድ ነገር ማወቅ ፈልጌ ነበር። ነገሩ እንዲ ነው። የልደት ካርድ ሳወጣ ለፓስፖርት ነው ምፈልገው ስላቸው የሆነ ፎርም በፖስታ አሽገው ሰጡኝ እና አውቶራይዝ አስደርግ ብለው አዲሱ ገበያ ላኩኝ። ከዛ እዛ ሄጄ አውቶራይዝ አስደረኩ። እኔ ፖስታውን እነሱ ሚወስዱት መስሎኝ ነበር። ግን ይመስለኛል ኢሚግሬሽን ነው ፖስታውን መስጠት ያለብኝ። ግን ደግሞ እኔ ፓስፖርት ማውጣት አልፈለኩም አሁን። ጥያቄዪ 1. ፖስታው ለማን ነው ሚሰጠው? 2. ፖስታው expiry date አለው? ወይስ እስከፈለኩበት ጊዜ ማቆየት እችላለሁ?
Oct 09, 20231 ወሳኝ ኩነት shegr menafsha eza hedek nw yemtstw keza eza kejrbaw stamp yadrgulkal 2 awo expired date alw Ke 5 ken kalfw endgena nw debdabe yemtatsfw
Oct 09, 2023