ይሄን ስፅፍ በጣም emotional ሆኘ ነው.... እኔ የድሃ ልጅ ነኝ ያደኩት እንደሃብታም ነው የፈለኩትን ተደርጎልኝ, ጥሩ ትምህርት ቤት ተምሬ አሁንም ድረስ የግል university እየተማኩ ነው ግን አሁን እናቴ ደከማት አቃታት ኑሮው ምን ሁኔታ ላይ እንዳለ ታውቃላችሁ አደል አሁን ብዙ ነገር ከባድ ሆኗል.... ሥራ ሚባል ነገር ሰርቼ አላውቅም ምን መስራት አንዳለብኝም አላውቅም በጣም ደካማ ሰነፍ ልፍስፍስ መሆኔን ያወኩት አሁን ነው እስኪ እርዱኝ ምን ልስራ እናቴ እንደምንም ብላ ይሄን semester ትምህርት አስመዝግባኛለች እኔ ግን ላብድ ነው በጭንቀት pls እርዱኝ
Oct 08, 2023Where do you live?
Oct 09, 2023