በሕይወታችሁ ለእናንተ ከባድ የሆነን ግዜ እንዴት አሳለፋችሁት እኔ በጣም ትልቅ ሽንፈት ውስጥ ነኝ ይሔን ግዜ እንዴት በድል ማሸነፍ እችላለሁ የማልጠቅም ከንቱ የሆንኩ ይመስለኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እባካቹ ወንድሞች እና እህቶች በቅንነት መልሱልኝ
Oct 08, 2023ጸሎት ነው ወንድሜ ጸልይ በጸሎት የማይታለፍ ጊዜ የለም። ሁለተኛው እኔን የጠቀመኝ ይህን ጊዜ አልፌ ማሠብ እሞክር ነበር። ማለት እስካሁን ያለፍኩትን አስብና ይሄም ችግር እኮ ሳልፈው ትንሽ ነው እላለሁ። ስለዚህ አልፈዋለሁ እያልኩ ወደፊት ለማሠብ እሞክራለሁ። የምታወራው ሰው ከፈለክ @Amanuel2eight inbox me i'll be there
Oct 09, 2023