Anouymous485
#health
በጣም ይርበኛል ግን ምግብ ዘግቶኛል ከውጪ ወደ ቤት ስገባ ያዞረኝ እና ልወድቅ እደርሳለሁ ደሞ በጣም እየከሳሁ ነው መልኬ ሁላ እየተቀየረ ነው የድካም ስሜት እየተሰማኝ ነው ምን ባደርግ ነው የሚሻለኝ
Oct 08, 20236 engagements
በጣም ይርበኛል ግን ምግብ ዘግቶኛል ከውጪ ወደ ቤት ስገባ ያዞረኝ እና ልወድቅ እደርሳለሁ ደሞ በጣም እየከሳሁ ነው መልኬ ሁላ እየተቀየረ ነው የድካም ስሜት እየተሰማኝ ነው ምን ባደርግ ነው የሚሻለኝ
Oct 08, 2023Go to health care center and get full body diagnosis after that you will perform in accordance to your results.
Oct 08, 2023ምን ያህል ነው የዋጋውን ታውቀዋለህ Please
Oct 09, 2023Get checked... It might be anemia or some other blood related disorder. Bit make sure to go to a hospital.
Oct 08, 2023Hospital mehed nw mishalew
Oct 08, 2023ምን ማምጣት ትችላለህ?
Oct 09, 2023Memotek aykerem ena neseha geba😊 Fetari yemarek 😉
Oct 08, 2023