ሰላም ሰዎችየ አንድ ግራ የገባኝን ነገር ላማክራችሁ ፈልጌ ነበር ። ከልጁ ጋር ፍቅር ጀምረን ደስ የሚሉ ጊዜያትን አሳልፈናል ግን በትምህርቴ ምክንያት ብዙ ጊዜ ልሰጠው አልቻልኩም በዚህ ቢከፋውም ይረዳኝ እና ያግዘኝ ነበር ትምህርት ጨርሼ ለክረምት አብረን እቅድ ካወጣን በኋላ በቤተሰብ ችግር ወደ ሌላ ሀገር ክረምትን ለማሳለፍ ሄድኩ በዚህ አኩርፎ ዘጋኝ ትንሽ ጊዜ ጠብቄው እኔ አናገርኩት መለያየት እንደሚፈልግ ቴክስት አደረገልኝ ፤ በቃ ያንን ሁሉ ነገር እንደቀላል እንዳቆምን ነገረኝ ስለማይወደኝ ወይስ እሱ እንደሚለው ፍቅር አብሮ ጊዜ ማሳለፍን ስለሚፈልግ ግራ ገባኝ እኮ??
Oct 08, 2023Mn yadrg snt yetebekewn gize endekelal stserzhiw
Oct 08, 2023