ኃጢያት አይደለም ነገር ግን ይህንን ባታደርጉት ነው የሚሻለው ለዛም ነው የሚከለከለው። ምክንያቱም የተገናኛቹበት አላማ ሌላ ነው ይህን በግልፅ ከጀመራችሁ የማህበሩ አባላት በሌላ መንገድ ለመተያየት ይበረታታሉ ይፈተናሉ። ስለዚህ ነው የሚከለከለው
Oct 09, 2023ኃጢያት አይደለም ነገር ግን ይህንን ባታደርጉት ነው የሚሻለው ለዛም ነው የሚከለከለው። ምክንያቱም የተገናኛቹበት አላማ ሌላ ነው ይህን በግልፅ ከጀመራችሁ የማህበሩ አባላት በሌላ መንገድ ለመተያየት ይበረታታሉ ይፈተናሉ። ስለዚህ ነው የሚከለከለው
Oct 09, 2023ኃጢያት አይደለም እንደውም የሚበረታታ ሐሳብ ነው ክርስቲያን እሱን ከምትመስል አጋሩ ጋር እንዲሆን አብሮ የእግዚአብሔርን ስም ከሚጠራው በጸሎት ከሚተሳሰብ ጋር እንዲሆን ትመክራለች ብዙ ወንድም እና እህቶች በዚህ መንገድ አልፈው ስኬታማ ህይወት እየኖሩ ነው 🙏
Oct 08, 2023ምኑ ላይ ነው ሀጥያቱ? ለምንስ ሀጥያት መሰለህ
Oct 08, 2023Aydelem
Oct 08, 2023በ መሠረቱ እንዴት ሳይዋደዱ የ ፅዋ ማህበር ሊያቋቁሙ ይችላሉ ?
Oct 08, 2023