ሰላም ጥያቄዬ ለወንዶች ነው ለምንድ ነው ? በሰላም እየኖርን የነበረውን ሂወት መታቹ በጥብጣቹ ምቴዱት እቤቴ ድረስ መቶ ስልኬን ተቀብሎ ከዛ አብረን ሆንን ለካ እሱ ከዚህ በፊት የነበረችውን ፍቅረኛ እንዲረሳት ይሁን እንዲያስቀናት አላቅም ብቻ ብዙ ተመላለሰ ለ 3 አመት ሲመጣ ሲሄድ ከተለወጠ ከወደደኝ ብዬ የመጀመሪያዬ ነው እድል ሰጠውት እንዲተወኝ ጠይቄው አሁን ማውራት ካቆምን 15 ቀን አለፈን እኔ ግን በጣም ስለምወደው ልረሳው አልቻለኩም ይሄ ሁላ አድርጎኝ እንኳ እና ምን ባደርግ ይሻላል ??? እስቲ ምከሩኝ
Oct 08, 2023Betbetachu methedut ababalesh eko hulachenem yetechawetnebesh asemseleshewu😏 lemanegnawum esu endezi endadergewu hulu tefetewu eymetu ye wend hiwet mibetbetum setoch bezu nachewu ena anchi negrochen eyayesh lemastekakel mokeri
Oct 08, 2023