በሂወት በጣም እንዳይፈጠር እየፈራሁት ያለ ነገር አለ ከዛ በፊት ራሴን ማጥፋት እንዳለብኝ ይሰማኛል አማክሩኝ እስቲ
Oct 08, 2023አንተ በሕይወትህ እንዳይፈጠር ለፈራኸው ነገር የሚወዱህ ሰዎች በሕይወት እያሉ ማየትም ሆነ መስማት የማይፈልጉትን ነገር ለመፍጠር እያሰብክ እንደሆነ አስበኸዋል? Dnt do a tng on to others that u dnt want to be done on u! ወንድሜ ማንኛውንም ነገር ማውራት ከፈለግ @Lu_jos ላይ inbox አድርግልኝ።
Oct 08, 2023