Esti protestant emnet teketayoch ychin tyake melsulgn enante ቅዱሳን like ቅዱስ ገብርኤል ayamaldum blachu new mtamnut gn 2ኛ ቆሮንጦስ ምዕራፍ 9 ቁጥር 14 endih ylal ለቅዱሳን ስለሚኾነው አገልግሎት ልጽፍላችኹ: ራሳቸውም ስለ እናንተ ሲያማልዱ፥በእናንተ ላይ ከሚኾነው ከሚበልጠው ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሣ ይናፍቋችዃል። esti explain adrgulgn
Oct 07, 2023ቅዱሳን ስለ ሀጢያት ስለ ልመና ሊያማልዱልን ይቻላል ቅዱስ እዮብም ለጉአደኞቹ ማልዶአል እኮ እኛ ምንለው በደህንነት ጉዳይ ግን ከአንዱ ከክርስቶስ በቀር ወደ አብ መግቢያ የለም
Oct 08, 2023