❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥 Am 23, F Haluuu guys..😍 ቆንጆ ነኝ። ጥሩ ቁመና አለኝ። ከሁሉም በላይ ግን ጥሩ ልብ አለኝ። እና Protestant ነኝ። እስካሁን እማያቸው Protestant ግን ፍንጋ ናቸው እና አሁን ግን አንድ ልጅ ተዋወቅኩ። ብዙም ቆንጆ ኣይደለም። ግን አስተሳሰቡ ምናምን አሪፍ ነው፣ ስለ ትዳር ያስባል። የስራ ሰው ነው። ግን ያገኘውን ገንዘብ በሙሉ ለእርዳታ ነው እሚሰጠው። እና አካኋኑ አስፈራኝ። don't get me wrong ሰውን መርዳት እየተቃወምኩ አይደለም። ግን እሱ ያለውን ብር በሙሉ ሙልጭ አርጎ ነው ሚሰጠው። እና እኔ ደሞ ትዳር ለመያዝ ብፈልግ የራሴ መስፈርቶች አሉኝ። ከነሱ መሀል ደሞ ምንም አይነት የ ገንዘብ እጥረት አለመኖር ነው። በልጅነቴ የተጨነቅኩት ይበቃኛል። አሁን ደሞ አግብቼ ልጆች ወልጄ መጨነቅ አልፈልግም። በአጭሩ ሀብታም ሰው እወዳለሁ። እና ከዚህኛው ልጅ ጋር date እያረግን ነው። ውስጤ ደሞ "የተሻለ ሰው አትፈልጊም? ተይ በኋላ ይቆጭሻል እዛው ቤት ኪራይ ለቤት ኪራይ ሲያንከራትትሽ" ይለኛል። ሌላኛው ስሜቴ ደሞ "እሱን አግቢው። ባልንጀራሽ ከሆነ አብራቹ ታድጋላቹ። ከ ዜሮ ተነስተው ትልቅ ቦታ የደረሱ ስንት ሰዎች አሉ" ይለኛል። የቱን ልስማ እኔስ በቃ ማበዴ ነው!😔
Oct 07, 2023Funga mnamn eyalsh judge taregialesh ende manm wend bezi astesasebsh le zelaki ayasbshm smetum arkto new mitlsh beza lay yerashn birr sertesh stable honesh nuri enji hule balsh lay dependent athugni
Oct 07, 2023