ሰላም ጋይስ ወደገደለው ስገባ የሆነች ልጅ አፈቅራት ነበር በጣም በፊት ከ ወራት በፊት ስነግራት ጓደኛ እንዳላት እና እንደሚዋደዱ ነገረችኝ እናም በ ወንድምና እህት መቀጠል እንደምንችል ነገረችኝ pp ላይም የሱን pic አርጋለች ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ በኋላ በጣም text ታረግልኛለች ውዴ ማሬ ናፍቆቴ online ስጠፋ ናፈከኝ እኮ መች ነው ምንገናኘው ፤ በየሰዓቱ እወድሀለው ምናምን ነው ምትለኝ is this brotherly sisterly 🙄
Oct 07, 2023አተ አርፈህ ስራ የምን ሴት ነው
Oct 08, 2023