እባካቹ መፍትሔ የማገኝበትን ሀሳብ አካፍሉኝ እናቴ በኔ ምክንያት እዳ ውስጥ ገብታለች 25,000 ብር በሁለት ወር ውስጥ እንዴት ማግኘት እችላለሁ እስኪ ምን ሰርቼ በሁለት ወር ውስጥ መክፈል እችላለሁ እባካችሁ ተጨንቄ ነው ዘመድ ምናምን እዳትሉኝ የሚረዳን ዘመድ ስለሌ
Oct 07, 2023You can get a credit from telebirr
Oct 07, 2023እባካቹ መፍትሔ የማገኝበትን ሀሳብ አካፍሉኝ እናቴ በኔ ምክንያት እዳ ውስጥ ገብታለች 25,000 ብር በሁለት ወር ውስጥ እንዴት ማግኘት እችላለሁ እስኪ ምን ሰርቼ በሁለት ወር ውስጥ መክፈል እችላለሁ እባካችሁ ተጨንቄ ነው ዘመድ ምናምን እዳትሉኝ የሚረዳን ዘመድ ስለሌ
Oct 07, 2023You can get a credit from telebirr
Oct 07, 2023Ayzon getan, set kehonsh yemayhon neger wust endatgebi adera, be kfu gzeyat yemitekemubsh bzu nachewu, yhem ken slemiyalf lemanm ij endatsechi ithttps://t.me/Questionsandanswers24
Oct 08, 2023Job Title: Sales person Job Type: Permanent (Full-time) Job Sector: #Sales_and_Promotion Work Location: Addis Ababa Experience Level: Entry level Salary/Compensation: 12000 ETB Monthly Deadline: 21/10/2023 Description: ደርጅታችን ለደንበኞቹ ለሚሠጠው አገልግሎት የሽያጭ እና የደንበኞች አገልግሎት ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር የሚፈልግ ሲሆን ቢሮ ውስጥ እና ከቢሮ ውጪ እየተዘዋወረች ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟላ አመልካች ስም፣ የመኖሪያ አድራሻ ፣ ስልክ እና የትምህርት መረጃ ቀጥታ እንድትልክ እንገልፃለን ። መስፈርቶች - ፆታ - ሴት - የትምህርት ደረጃ - ከ 12ኛ ክፍል በላይ - መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት -ከሠዎች ጋር ጥሩ መግባባት የምትችል - ከዚህ ቀደም ሰርታ የምታውቅ __________________ Golden int garment [Verified Company ✅] 9 Jobs Posted | Hired 0 times From: @freelance_ethio | @freelanceethbot For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic
Oct 07, 2023Inbox me
Oct 07, 2023Set nesh wend neh
Oct 07, 2023