አዎ ነው ምክንያቱም አምልኮተ ጣዖት ነው በዚያን ቀን ሚመሰገነው እግዚአብሔር ሳይሆን አጋንንት ነው እግዚአብሔር ሚመሰገነው በዝማሬ ፊቱ በመቅረብ በምስጋና ፀሎት እንጂ ሳር ውሃ ውስጥ በመንከር or ዛፍ ቅቤ በመቀባት ወይም ሌላ ባዕድ ነገር በማረግ አደለም እሱ ለቦረቲቻ ለውቃቢ ቤት ሚደረግ ነው እዚ ጋር ስለ ብሔር ያልኩት ነገር የለም እሺ እኔም ኦሮሞ ነኝ ግን እሬቻን በነዚ ምክኒያት አልቀበለውም
Oct 07, 2023