#business
ስራ ፈልጉልኝ ሹፌር ነኝ መካኒክነትም ሠርቻለሁ በሹፍርና 2 አመት በመካኒክነት 3አመት በ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ level 3 coc አለኝ እስኪ እባካችሁን ስራ ላገኝ የምችልበትን መንገድ ጠቁሙኝ
Oct 07, 20233 engagements
ስራ ፈልጉልኝ ሹፌር ነኝ መካኒክነትም ሠርቻለሁ በሹፍርና 2 አመት በመካኒክነት 3አመት በ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ level 3 coc አለኝ እስኪ እባካችሁን ስራ ላገኝ የምችልበትን መንገድ ጠቁሙኝ
Oct 07, 2023ፍቃደኛ ከሆን አንድ ለይ መስራት እንችላለን ። አነጋግረኝ @soressaabebe
Oct 07, 2023Melkam esti for details inbox me @strongerlad
Oct 08, 2023@afriworkamharic
Oct 07, 2023