#other
ሰላም ሰዎች ማሰልጠኛ ከ 8 ወር በፊት መኪና የሚያስነዱትጋ ከነዳው በኃላ 3000 ምናምን ብር ክፈል አለኝ በሰአቱ ገንዘብ ስላልያስኩ መንጃ ፈቃዴ ልጁ ጋ ቀረ እና አሁን መንጃ ፈቃዱን ስለፈለኩት ልጁ ጋ ነው የምቀበለው ወይስ መንገድ ትራንስፖርት ያስገቡታል? ያው በእዳ ስለተያዘ
Oct 06, 20235 engagements
ሰላም ሰዎች ማሰልጠኛ ከ 8 ወር በፊት መኪና የሚያስነዱትጋ ከነዳው በኃላ 3000 ምናምን ብር ክፈል አለኝ በሰአቱ ገንዘብ ስላልያስኩ መንጃ ፈቃዴ ልጁ ጋ ቀረ እና አሁን መንጃ ፈቃዱን ስለፈለኩት ልጁ ጋ ነው የምቀበለው ወይስ መንገድ ትራንስፖርት ያስገቡታል? ያው በእዳ ስለተያዘ
Oct 06, 2023ለማለፍ ጉቦ ክፈል ነው ወይስ ትምርት ቤቱ ነው የያዘው?
Oct 07, 2023Dewleh ateteykewm
Oct 07, 2023