ሰላም guys I'm 18 yo M አና መጠየቅ የፈልግኩት የምግብ ፍላጎቴ በጣም እየቀነሰ ነው እንደ አድሜዬ አልበላም አንድ እንጀራ ምናምን እንደበላሁ ነው የምጠግበው መብላት እየፈለግኩ ግን መብላት አልቻልኩም ምን ትመክሩኛላችሁ
Oct 06, 2023ታዲያ ከጠገብክ ምን ፈለክ ልፈንዳ ነው የምትለው
Oct 07, 2023ሰላም guys I'm 18 yo M አና መጠየቅ የፈልግኩት የምግብ ፍላጎቴ በጣም እየቀነሰ ነው እንደ አድሜዬ አልበላም አንድ እንጀራ ምናምን እንደበላሁ ነው የምጠግበው መብላት እየፈለግኩ ግን መብላት አልቻልኩም ምን ትመክሩኛላችሁ
Oct 06, 2023ታዲያ ከጠገብክ ምን ፈለክ ልፈንዳ ነው የምትለው
Oct 07, 2023Gmashu 1 enjera bcha new yalegn esuan lbla ylal gmashu 1 enjera belche tegbalew endet lchemr 😭 This world aint fair
Oct 07, 20231 እንጀራ ብቻ በስመአብ በጣም ተጎድተሃል ምን ይላል ይሄ የቤቱን ምግብ ጠቅላላ መፍጀት ነው ምትፈልገው
Oct 07, 2023Malet😂 1 injera mn alat bleh new endew moralh bezi nuro wednet
Oct 07, 2023Eyetesasebin enji wegen lebetesebochih asblachew 1 kilo 120 begebabet zemen 👀
Oct 07, 2023የምግብ አይነቶችህ እና ሰውነትህ በሚፈልገው መጠን የመመገብህ ሁኔታ ክብደትህን ይወስነዋል :: ቀላል እንቅስቃሴዎች እና ከጭንቀት ነፃ መሆን የምግብ ፍላጎት ያሻሽላል:: 👍
Oct 07, 2023la betasabi asibi enji Bazi nuro widinati
Oct 07, 2023Ante Gala Ezim Aleh? 😂
Oct 07, 2023Mn meselek bro kulalitk Ena lbk ante ga aydelum Ena demo mindkm gmashun tebeltekal leza new 1 enjera bcha ewnet tegodtekal Ere eyasebn wegen seriously 😒😒😒😒😒
Oct 07, 2023Ante bicha adelehm ene erasu 2 ingera bicha nw mibelaw🤣
Oct 07, 2023GYM jemr
Oct 07, 2023