Trendy166.5
#other
ሰላም ለናንተ ይሁን ስለድቪ እንዳንድ ነገሮችን ልጠይቹ ፈልጌ ነበር። 1ኛ:- ለተለያዩ ሰዎች ድቪ ለመሙላት አንድ ኢ-ሜይል መጠቀም እችላለው(እንድሁም እንድ አካባቢ ላለን ልጆች አድራሻ ስሞላ እንድ አይነት ቢሆን ችግር አለው)? 2ኛ:-የትውልድ ዘመን ስናስገባ ከምን ተነስተን ነው(የትውልድ ቀኔን ካላወኩት)? 🙏ተባበሩኝ ትንሽም ብትሆን ገቢ ላሰባስብ ፈልጌ ነው።እውቅና ያላቹ አግዙኝ @Ahmed_abad_Underscore
Oct 06, 20230 engagements