#business
ሰላም የፈሳሽ ሳሙና ቢዝነስ በቤቴ ልጀምር አስቢያለው እናም አንዳንድ videochn አይቻለሁ እና የመስሪያ እቃዎቹ የሚሸጥበት ቦታ የምታውቁ እና ስለስራው የምታውቁት እና የምትመክሩኝ ነገር ካለም እቀበላለሁ አመሰግናለሁ🙏
Oct 06, 20231 engagements
ሰላም የፈሳሽ ሳሙና ቢዝነስ በቤቴ ልጀምር አስቢያለው እናም አንዳንድ videochn አይቻለሁ እና የመስሪያ እቃዎቹ የሚሸጥበት ቦታ የምታውቁ እና ስለስራው የምታውቁት እና የምትመክሩኝ ነገር ካለም እቀበላለሁ አመሰግናለሁ🙏
Oct 06, 2023Nah brother lela sra asb already esu tebeltobetal bzu sew jemrotal le mrcha eskiyaschegr dres
Oct 07, 2023