እባካቹ ቤተሰብ ልለምናችሁ የምሬን ነው😭😭ከ 4እና5 ወራት በፊት ቀጫጫ ነበርኩኝ ከዛ ግን በ1እና2 ወር ውስጥ ሰውነቴ በጣም ወፈረ ስፖርት ሰራ ነበር ስላቆምኩ ነው መሰለኝ የወፈርኩት ዋናው ነገር ግን እሱ አደለም በጣም ቂጥ አወጣው አስቡት ወንድ ልጅ ነኝ እና ጓደኞቼ እና የሚያቁኝ ሰዎች ያሾፉብኛል,ይስቁብኛል እናም በጣም እየተሸማቀኩኝ ነው እና ምን ይሻለኛል ከማፈሬ የተነሳ ት/ቤት እቀራለው😭😭 መፍትሄው ምን ይሆን?? የሚያጠፋልኝ ስፖርትስ አለ??እባካችሁ በቅንነት መልሱልኝ 19አመቴ ነው?😭😭😔😔
Oct 06, 2023bro dig up bedenb sra be 1 dingay 2 wef timetaleh which means dalehim yikensal meanwhile tikesah ena deretih yabtal
Oct 06, 2023