#other
ወደ ድሬዳዋ ባቡር መቼ መቼ ነው እሚሄደው እና የት ነው ትኬት ምናምን እምቆርጠው መረጃው ካላቺሁ please ንገሩኝ Urgent ነው 🙏🙏
Oct 06, 20234 engagements
ወደ ድሬዳዋ ባቡር መቼ መቼ ነው እሚሄደው እና የት ነው ትኬት ምናምን እምቆርጠው መረጃው ካላቺሁ please ንገሩኝ Urgent ነው 🙏🙏
Oct 06, 2023Beferenj odd bemihonbet ken nw keAddis ababa babur minesaw lemsale nege Oct 7 nw slezi keAddis ababa nw minesaw ticket lebu station hedeh mekuret tchlaleh bemthedbet ken tewat ke1:30 befit
Oct 06, 2023Lebu malte jamo 1 nw
Oct 06, 2023Aydelem,gin kirb new taxi moltual
Oct 06, 2023የድሬ ፍሬሽማን ተማሪ ጥያቄ ለማንኛውም ለቡ ነው ትኬት ያለው ቀድመህም ሆነ በምቴድበት ቀን መቁረጥ ትችላለህ
Oct 06, 2023