#education
የጅማ ዩንቨርስቲ 1ኛ አመት የ natural ተማሪ ነኝና pre engineering መማር ግድ ሆኖብኛል እኔ ደግሞ math ላይ ጥሩ ስላልሆንኩኝ ወደ social ከቀየርኩ ምን ልማር እችላለሁ ወይም natural ላይ ሆኜ other science ውስጥ ምማረው ካለ አስረዱኝ ስለጨነቀኝ ነው::
Oct 05, 20232 engagements
የጅማ ዩንቨርስቲ 1ኛ አመት የ natural ተማሪ ነኝና pre engineering መማር ግድ ሆኖብኛል እኔ ደግሞ math ላይ ጥሩ ስላልሆንኩኝ ወደ social ከቀየርኩ ምን ልማር እችላለሁ ወይም natural ላይ ሆኜ other science ውስጥ ምማረው ካለ አስረዱኝ ስለጨነቀኝ ነው::
Oct 05, 2023Enem ezaw neberku gin keriche nw second semister ena senior temariwoch teyik demo social megbat kefelek 1 amet lag mareg alebih
Oct 08, 2023Aleke eko beka meretk wedetm mekeyer atchlm mn honek nw
Oct 07, 2023