Lightuponlight81.5
#health
ጅጅጋ ውስጥ ይሄንን የፀጉር ማሳደጊያ የት አገኛለሁ? ከአዲስአበባ መላክ የሚችል ካለም ጠቁሙኝ
Oct 05, 20237 engagements
ጅጅጋ ውስጥ ይሄንን የፀጉር ማሳደጊያ የት አገኛለሁ? ከአዲስአበባ መላክ የሚችል ካለም ጠቁሙኝ
Oct 05, 2023በፊዚሺያን ወይም በጤና ባለሙያ ያልታዘዙ ማንኛውንም መድሀኒቶች መጠቀም ለባሰ የጎንዮሽ ጉዳት ባስ ሲልም ለካንሰር ሊያጋልጥ እንደሚችል መቼስ ጠፍቶህ አይደለም አይደል... ለጥቆማ ያህል በተለህ የጥራትና ደረጃ ያላለፉ በኮንትራባንድ የሚገቡ መሰል ቅባቶችን መጠቀም ከላይ ለጠቀስኩልህ እና አላስፈላጊ ወጪ ይዳርጋል ... ከዚህ ሁሉ ፈጣሪ እንዳስቀመጠልን ተመቻችተንና አምነን ብንኖር መልካም ነው:: "ሲያጌጡ ይመላለጡ!!" "ከተመለጡ እንዳይላላጡ" ጠንቀቅ!!😇
Oct 06, 2023Jigjiga west hair ke masadeg znab mazneb aykelm blesh nw brah
Oct 06, 2023Lemn alk??😂
Oct 06, 2023@I_import Inbox me
Oct 07, 202307
Oct 06, 2023Dm @Fitsumgett
Oct 06, 2023Ene ke A.A melak echilalehu inbox layi mawrat enchilalen
Oct 06, 2023