selam ውድ ጓደኞቼ አንድ ነገር እንደጥያቄም ፣ እንደምክርም እንድትመልሱልኝ ነው። ስለራሴ በአጭሩ ለመናገር ባለፈው አመት ተመራቂ የነበርኩ፣ እና በሰአቱ ሁለተኛ ሰቃይ ሆኜ የተመረቅኩኝ( የተረገምኩበት ብለው ይሻል ይሁን) ። እና አሁን አመት ሊሞላኝ ነው ። ስራ ሳልሰራ አሁን የምጠይቃቹ ኦንላይን ተምሬ ግራፊክሶችን ፣ ወይም ኮምፒውተር ልማር አስቤ ገና ጀማሪ ተማሪዎች ካላችሁ፣ አብረን እንድንማር እንድታግዙኝ፣ ቢያንስ አብሮኝ ሚማር ጓደኛ ሲኖር ነገሩ ይቀላል። ወይስ እንዲሁ በድብርት ውስጥ ሆኜ ስራ እስካገኝ ልጠብቅ
Oct 05, 2023Be mn temerkeh new🥹
Oct 05, 2023