#health
ሰላም ቤተሰቦች🙌 ለጤና ባለሙያዎች ጥያቄ ነበረኝ እባካችሁ አትለፉኝ🙏 ሰሞኑን ማህፀኔ አካባቢ ህመም ተሰምቶኝ ሆስፒታል ሄጄ ነበር እና ባክቴሪያ ነው ብለው የሚቀባ መድሀኒት አዘውልኝ ነበር እና ለምን ያህል ግዜ እንደምወስደው አልነገሩኝም እና ምን ያህል ግዜ ብወስደው ይመከራል? ለትብብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ🙏
Oct 05, 202310 engagements
ሰላም ቤተሰቦች🙌 ለጤና ባለሙያዎች ጥያቄ ነበረኝ እባካችሁ አትለፉኝ🙏 ሰሞኑን ማህፀኔ አካባቢ ህመም ተሰምቶኝ ሆስፒታል ሄጄ ነበር እና ባክቴሪያ ነው ብለው የሚቀባ መድሀኒት አዘውልኝ ነበር እና ለምን ያህል ግዜ እንደምወስደው አልነገሩኝም እና ምን ያህል ግዜ ብወስደው ይመከራል? ለትብብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ🙏
Oct 05, 2023mndn new medhanitu smu?
Oct 05, 2023This is clotrimazol cream for fungal infection it has bean given daily for 01 weak or for 2 wk it depends the degree of infection
Oct 06, 2023Medhanitu mn endehone endnawk post argiw
Oct 05, 2023