As wr wb..ሰዎች እንዴት ናችሁ እኔ ደና አደለሁም ማበዴ ነው ችጋር ሊደፋኝ ነው account ላኪ ልተባበርሽ ምናምን ሚባል ታሪክ አደለም ምፈልገው ብር ሚልክልኝ ሳይሆን ብሩን እንዴት እንደማገኘው ሚነግረኝ ሰው ነው ምፈልገው ደሞ ሁላ ሚያምረኝ ቲንሽ ብር አይደለምም የቡና 10 ብር እንኩአን ሳይኖረኝ 1000 ብር ምናምን ብር ማይመስለኝስ ጉድ...ጊቢ 3rd year ተማሪ ነኝ ከclass, mesjid, tnat ሚተርፍ ብዙ ትርፍ ጊዜ አለኝ ከዚ በፊት ማስጠናት ነበር ቤት ለቤት ቲንሽ ለሴት ይከብዳል then ዶርም ኢንዶሚ ቀቅሎ kenormalu ቲንሽ እያስጨመሩ መሸጥ ነበር የተያያዝነው እሱም ተይዘን discipline ፈረምን አሁን ጣጣ የሌለው በስልክ ብቻ ሚሰራ ከtiktok YouTube ውጭ እጄ ላይ ባለው ስልክ እና በጊቢዬ WiFi መስራት ምችለው process ቢኖረው ብሩ ቀስ እያለ ቢሰራ የውጭ ቁጥር ቢያስፈልግ or ጊዜ ቢፈጅም ብቻ real የሆነ ገንዘብ ምሰራበትን ነገር ከነ processu ንገሩኝ wellahi alchalkum pls ሌላ በዚ ዙርያም ትክክለኛ Websitochn recommend ሚያረጉና ሚያስተምሩ ምታቁአቸው tiktoker or yuotuberoch kalum linkochachewn አስቀምጡል
Oct 04, 2023start forex with 0 investment, mnm genzenb invest satadergi mejemer tchiyalesh betam awach new, I can instruct you with that
Oct 05, 2023