Hi wendoch esti yhenn teyake melsuln Set lj(ur gf) betaderglachu btm meyasdestachu ngr hulem wish metadergut bihon yemeretal
Oct 04, 2023ኳስ ምትወድ እንደገና ምሳበላህ ቁርስ በላህ የማትል ማለት እንደ ህፃና የማትንከባከብ በዛ ላይ ደሞ በየደቂቃው text የማትፅፍ text ካልመለስኩ ደሞ ስራላይ ሆኖ ነው class nw or aletmchwm ብላ የምትረዳኝ ደሞ ፍቅረኛ ብቻ ሳትሆን ሚስጥረኛ ጓደኛ እንደ እህቴ የማማክራት ሚስጥሬን ልክ እንደ ጓደኞቼየምትረዳኝ😇 oooh God i wish ባገኛት በቃ ኳስ ካየች ከተረዳችኝ ።ነጥብ
Oct 05, 2023