#relationships ወንዶች ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል አንድ ጓደኛ አለኝ እወድሻለሁ ትናፍቂኝ አለሽ ይላል ይደውልልኛልም ከዛን ግን ከሴት ጓደኞቹ ጋር ሲሆን እኔ ጠርቸ ሞቅ አድርጌ ሰላም እንድለው ይፈልጋል ስለኔ ያወራው ላንድ የቅርብ ጓደኛው ብቻ ነው እና ደግሞ በጣም ለረጅም ግዜ ዝም ይለኛል ከዛን ሊያዋራኝ ይሞክራል ለምን?
Oct 04, 2023He doesn't want u he just wants ur attention. All I see is a red flag here.
Oct 04, 2023