ProudWalrus34129.5
#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ... ለ Post card ወይም መጥሪያ ካርድ design እንድሰራ ታዝዤ ነበር እና በአማካይ ስንት ነው ማስከፈል ያለብኝ 400 ሰው ምናምን የሚጠራበት post card ነው designer ነኝ ግን ማርኬቲንጉን አላውቀውም እና ስንት ማስከፈል አለብኝ?
Oct 03, 20233 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ... ለ Post card ወይም መጥሪያ ካርድ design እንድሰራ ታዝዤ ነበር እና በአማካይ ስንት ነው ማስከፈል ያለብኝ 400 ሰው ምናምን የሚጠራበት post card ነው designer ነኝ ግን ማርኬቲንጉን አላውቀውም እና ስንት ማስከፈል አለብኝ?
Oct 03, 2023Design bcha nw migezuh weys cardun nw.... cardun migezuh kehone hedeh matemiya bet sent endemitatem teyk be a4 eske 20 birr meselegn ante keza matref mfelgewn birr andu a4 lay chemreh tnegrachewaleh keza bebizatu abazteh taterfaleh
Oct 04, 2023