Hey,selam nege university emertalehuna esti nigerugn yetun bimert tru new Req! yetmhirt trat selam yesefenebet food quality and there quality 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 Tnx for your advice
Oct 03, 2023መጀመሪያ መማር የምትፈልግበትን ዲፓርትመንት የያዘውን ለይ ከዛ በኋላ ሰላም ያለበትን አውጣ የትምህርት ጥራትን ተወው😁 ምግብ ኹሉም ጋር ስለኾነ ላሽ በለው🙄😁 ከቤተሰብ ቁጥጥር ርቃለኹ ብለኽ ካሰብክ ራስህን እንደማጥፋት ቁጠረውና የቀረውን በራስኽ መንገድ ሙላ። ምን እንደምማር አላውቅም የምትል ከኾነ ዓላማ ሳይኖርኽ መኖር አይቻልም ቶሎ ወስን።
Oct 04, 2023