Nano8
#other
ይሄንን የብረት አልጋ በ አነስተኛ አልጋ የሚቀይረኝ የትነው ማገኘው pls Or online ዕቃ ሚሸጡ ሰዎች ምናምን ካወቃችሁ
Oct 03, 20237 engagements
ይሄንን የብረት አልጋ በ አነስተኛ አልጋ የሚቀይረኝ የትነው ማገኘው pls Or online ዕቃ ሚሸጡ ሰዎች ምናምን ካወቃችሁ
Oct 03, 2023ለቁራሌው ሽጠው እና ፏ በልበት መሬት ላይ ፍራሽ አንጥፈህ ትተኛለህ
Oct 04, 2023እነዚህን አናግራቸው https://t.me/yageleglo_ekawosh_megbeyaya
Oct 04, 2023Tnx bro
Oct 04, 2023Idk
Dec 20, 2024