⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️ ሰላም እንዴት ናችሁ እኔ እና ፍቅረኛየ ከአዲስ አበባ ውጭ ለመኖር ስራ ለመጀመር ቤተሰብ ለመመስረት ፈለግን እና እሷ ሀዎሰ እንድነኖር መረጠች ሁለታችንም ለሀገሩ አዲሶች ነን ስለ ሀዎሳ በየጊዜው የሚወጡ የሴት ልጅ እገታ/ጠለፋ ዜናወች ስጋት ፈጠሩብኝ ምን ትመክሩናላችሁ? ኢትዮጵያ ውስጥ ነጻነት ያለበት ብሄር ምናምን ጣጣ የሌለበት ለስራ ለቤተሰብ ለኑሮ ምቹ የት እንኑር ?? እኔ ጋምቤላ አስቤ ነበር
Oct 03, 2023Jimma na kmr gambela telalh ende man 😂😂
Oct 04, 2023