Math70
#business
ሰላም ወገኖቼ በቅድምያ ስለ መልካም ትብብራችሁ አመሰግናለሁ🙏 አነስ ያለች ማተሚያ ቤት መክፈት ፈልጌ ነበር እና ስለ ሚያስፈልጉት ማሽኖች እና ስለ ስራው እውቀት ያላችሁ ምን ያክል ካፒታል እንደሚያስፈልግ ምታውቁ እባካችሁ ሀሳብ ስጡኝ?🙏
Oct 03, 20234 engagements
ሰላም ወገኖቼ በቅድምያ ስለ መልካም ትብብራችሁ አመሰግናለሁ🙏 አነስ ያለች ማተሚያ ቤት መክፈት ፈልጌ ነበር እና ስለ ሚያስፈልጉት ማሽኖች እና ስለ ስራው እውቀት ያላችሁ ምን ያክል ካፒታል እንደሚያስፈልግ ምታውቁ እባካችሁ ሀሳብ ስጡኝ?🙏
Oct 03, 2023Ene mimekrhi first arif yemibal matemiya bet hidna le 1 wer ነፃ ላገልግል belachew keza enesu gar gebteh ልምድህን ቅሰም, endet endemiseru,mn mn endemiጠቀሙ,denbegna keyet endemiyagegnu ena deal endemiyaregu mnamn.......
Oct 04, 2023Esh amesegnalehubsehasabk
Oct 04, 2023Inbox awragn
Oct 04, 2023Inbox @binunuu
Oct 04, 2023