ለሙስሊም ወንድሞቼ ሰዎች እንዴት ናቹ ሙስሊም ነኝ በእምነቴ ጠንካራ ነኝ እና እኔ 100% እርግጠኛ ነኝ ነገር ግን ልቤ ውስጥ የማይሆን ነገር መምጣት ጀመረ መጠራጠር ማለት ነው ዝም ብሎ ጥያቄ ይጠይቃል የማይሆን ጥያቄ ለምን እንደዚ ሆነ እንዴት ሆነ ምናምን በቃ ሌላም ኢባዳ እያስተነተንኩ ሳረግም እንደዚሁ ይጠራጠራል ከዚ በፊት ይመጣል ግን ወዲያውኑ ረሳዋለሁ ከአይምሮዬ አወጣዋለሁ አሁን ግን አልቻልኩም ። በምላሴ እርግጠኛ ነኝ ። ግን አዕምሮዬን ልቤን መቆጣጠር አልችልም ማሰብ ማልፈልገውን ነገር ያሳስበኛል የሰይጣን ስራ እንዴት ከአይምሮዬ ላውጣው እና እንዴት አይምሮዬን ልቆጣጠር ። ማልፈልገው ነገር ሲመጣ ምን ላርግ በሱ ምክንያት ጭንቀት በጭንቀት ሆኛለሁ ምንም ነገር ሳያሳስበኝ አይምሮዬ ክብድ ይለኛል ለአላህ ብላቹ ወንድማቹን እርዱት በዛውም አላህ ያንሳልህ ብላቹ ዱአ አርጉልኝ
Oct 03, 2023yhi guday sehabochim le nebyu selelahu aleyhi weselem teykewachew nbr min alu egna beaemroachin bzu neger ymelalesal yhin ngr beandebetachin keminnager kesebat semay binfetefet yshalenal silachew yhi ke iman nw aemro wist wile bale matfo ye emnet astesaseb bchawin eskaltegebernew dres wenjelegna ayasdergenm ena yeshytan gutgota silehone hulam azkarochin bemabzatna be allahi kesheytan enditebkih dua madreg alebih .welahu aelem
Oct 03, 2023