#education
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ የሆነ ነገር ልጠይቃችሁ ነበር የምታውቁ ከሆነ መልሱልኝ ውጤት እየጠበኩ ነው 12 እና ፈጣሪ ብሎ ውጤት ከመጣ ያው medicine ለመማር አስቤአለሁ ካልመጣ ደግሞ nursing እና ይሄን የምማርበት አሪፍ ኮሌጅ ንገሩኝ ውጤት ቢመጣም አትሄጂም ስለተባልኩ እዚሁ የምማርበት አሪፍ ኮሌጅ ንገሩኝ አመሰግናለሁ🙏
Oct 03, 20237 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ የሆነ ነገር ልጠይቃችሁ ነበር የምታውቁ ከሆነ መልሱልኝ ውጤት እየጠበኩ ነው 12 እና ፈጣሪ ብሎ ውጤት ከመጣ ያው medicine ለመማር አስቤአለሁ ካልመጣ ደግሞ nursing እና ይሄን የምማርበት አሪፍ ኮሌጅ ንገሩኝ ውጤት ቢመጣም አትሄጂም ስለተባልኩ እዚሁ የምማርበት አሪፍ ኮሌጅ ንገሩኝ አመሰግናለሁ🙏
Oct 03, 2023ውጤትሽን አይተሽ አሪፍ ከሆነ ተወዳድረሽ ጳውሎስ ግቢ ግን ውጤት መቼ ነው የሚለቀቀው ?🫤
Oct 03, 2023Yanet medical collage aa medical collage ayat medical collage betel medical collage yemikerbishin aytesh mirechi
Oct 03, 2023