ይሄ ጥያቄ ለሁሉም ነው❓ እስኪ ሁላችሁም የራሳችሁን ሀሳብ ስጡ እውነት የኢትዮጵያ የትምህርት ስርአት ልክ ነው ብላቹ ታስባላችሁ እኔ በበኩሌ ጭራሽ ይሻሻላል ስል ይባሱኑ ባሰበት በተለይ ይሄ ማነው ልማታዊ መንግስት ከመጣ ጀምሮ ትውልድን እየገደለ ያለ ሀይ ባይ ያጣው.....ቆይ አትማሩ ነው እንዴ ቆይ ይሄ ሚስኪን ህዝብ ከሚለፋ ቁርጡን አይነግረንም በቃ ለምን ትምህርት ቤቶችን ዘግቶ አርፎ ችግኙን አይተክልም የምር በጣም እያናደደኝ ነው ማነው ይሄ ብርሃኑ የሚባለውን ሰውየ ደግሞ አሸባሪ የነበረ ሰውን አንስቶ የት/ሚኒስቴር አድርጎ ወጣቱን አከርካሪውን የመታ ያለው ሰውዬ እውነት ለትምህርት ሚኒስቴርነት የሚመጥን ሰው ነው ብላቹ ታስባላችሁ ❓❓❓
Oct 02, 2023Endene yemiseraw sra lk nw tkiklegham akahed new eyeteketele yalw chigru yetebelashewun sreat beande astekaklalew blo mamenu new i know bezih mehal bzu temari waga ekekefele nw yalew
Oct 03, 2023