AshHeron88143
#education
selam guys endet nachu i am grade 12 student ለማጥናት ካሰብኩ ቆይቻለሁ ግን መጽሀፍ ይቀየራል ምናምን ስለ ተባለ ይኸው እስከሁን ምንም አልጀመርኩም እና አሁን አዲሱን መማር ጀምረናል እና አዳዲስ ትምህርቶችም ተጨምረዋል የተቀነሱም አሉ እና አሁን ከየት ጀምሬ ላጥና ምን ምን ትምህርት ላጥና አንዳንድ መረጃ ሼር አርጉኝ አመሰግናለሁ
Oct 02, 20230 engagements