የ12 ተኛ ክፍል ውጤት መች ነው ሚለቀቀው
እኔም ግራ ገብቶኛል እነሱ እራሱ የሚያውቁ አይመስለኝም🤭
ጤነኛ ነህ/ሽ ይሄን ማን ሊያውቅ ይችላል😒 ከብሬ ውጪ
መስከረም አጋማሽ ተብሎ ነበር ያም አልፏል ስለዚህ በዚህ ሰሞን