"አርጋኖን" ማለት ምን ማለት ነው? ሃይማኖታዊ ትርጉሙ
አርጋኖን ማለት አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እመቤታችንን ያመሰገነበት የምስጋና መጽሐፍ ነው ሌላም አርጋኖን ማለት የበገና ሰላምታ የበገና ድርድር ማለት ነው