Erthan167
#religion
ለኦርቶዶክስ ቤተሰቦች በተለይ የገዳማት ጉዞ ልምድ ያላችሁ እና መምህራን ካላችሁ በመድሃኔአለም አትለፉኝ በገድለ አቡነ ዘርዓብሩክ ላይ ጎጃም አዴት የሚገኘው የጻድቁ ገዳም ውስጥ የሚገኘውን ከሰማይ የወረደላቸውን መስቀል የተሳለመ ወንድ ክህነት መቀበል ይችላል ይላል እና ድንግልናም ባይኖረው መስቀሉን የተሳለመ ክህነት ይቀበላል ወይ
Oct 02, 20233 engagements